by voice of fano
የባልደራስ አመራርና መስራች የነበረው እስክንድር ነጋ በኢትዮጵያ ያለው አምባገነኑ መንግስት እሱን ለማፈን እና ለማገት ሞክረዋል። ሆኖም ግን አማራ ክልል በሚገኙ ወጣቶች ይህ ሙከራው ሳይሳካ ቀርቷል።
ሰለሆነም በኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለውጥ እንደማያመጣ የተረዳው እስክንድር ነጋ አማራ ፖፑላር ፍሮንት(APF) ወይም በተለምዶ ፋኖ ከተባለ ግሩፕ ጋር በአማራ ክልል እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።